使用Player FM应用程序离线!
የጨመረ የፋይናንስ ባርኮትን – ክፍል 7
已归档的系列专辑 ("不活跃的收取点" status)
When? This feed was archived on October 29, 2021 07:08 (). Last successful fetch was on April 07, 2020 16:48 ()
Why? 不活跃的收取点 status. 我们的伺服器已尝试了一段时间,但仍然无法截取有效的播客收取点
What now? You might be able to find a more up-to-date version using the search function. This series will no longer be checked for updates. If you believe this to be in error, please check if the publisher's feed link below is valid and contact support to request the feed be restored or if you have any other concerns about this.
Manage episode 240195424 series 1467113
መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚብሔር ብልጽግናችን እንዲጨምር ምን አይነት መገድ እንደሚጠቀም ይነግረናል፤ እርሱም መስጠት ነው። በእኛ እጅ ያለውን ያን ስንለቅ እግዚአብሔር በእርሱ እጅ ያለውን ወደኛ እንዲለቀቅ ያደርጋል። መስጠት እና መቀበል የማያቆርጥ በፍይናንሱ አለም የእኛን ደረጃ የሚወስን ነው። እንዚህን የመበልጽግ መርሆች ስንከተል የመጨመራችን እና አዲስ የብልጽግና ዘመናችን ብቅ ይላል። የዛሬው መልዕት በመቀጠል የበረከት ማስተላለፊያ ቻንል እንድትሆኑ በጌታ ላይ ያለ መታመናችሁ እንዲጨምር ይረዳል ብዬ አምናለሁ።
http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/prosperity8172019_6a.mp32ኛ ቆሮ 9: 6 -7 “6 ይህንም እላለሁ። በጥቂት የሚዘራ በጥቂት ደግሞ ያጭዳል፥ በበረከትም የሚዘራ በበረከት ደግሞ ያጭዳል።
7 እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም። ”
2ኛ ቆሮ ፱፡ ፲-፩፩
“10ለዘሪ ዘርን፣ ለመብላት እንጀራን የሚሰጥ እርሱ የምትዘሩትን አትረፍርፎ ይሰጣችኋል፤ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያበዛላችኋል። 11ሁል ጊዜ በልግስና መስጠት እንድትችሉ በሁሉ ነገር ያበለጽጋችኋል፤ ልግስናችሁም በእኛ በኩል የሚደርሳቸው ሰዎች እግዚአብሔርን ለማመስገን ምክንያት ይሆናቸዋል።”
1. በክሬዲት ካርድ ዶኔሽን ማድረግ ለምትፈልጉ
2. በኮሪያ እገር ለምትኖሩ በቀጥታ በሚከተለውም የባንክ አካውንት ስጣታችሁን ማድረግ እድምትችሉ በትህትና አሳውቃለሁ።
Account Holder: Victorious God’s ChurchBank Name:
Industrial Bank Of Korea (IBK)Account Number: 058-052445-01-016
መሥጠታችሁ በወንጌል ሥራ ላይ ትልቅ ልዮነትን ያመጣል።
50集单集
የጨመረ የፋይናንስ ባርኮትን – ክፍል 7
Victory Today - with T.W. Mesfin ለድል ሕይወት የሚረዱ መጽሐፍ ቅዱስዊ እውነታዎችን የማሩበታል (VGC)

所有剧集
×欢迎使用Player FM
Player FM正在网上搜索高质量的播客,以便您现在享受。它是最好的播客应用程序,适用于安卓、iPhone和网络。注册以跨设备同步订阅。