Artwork

内容由T.W. Mesfin - Victorious God's church提供。所有播客内容(包括剧集、图形和播客描述)均由 T.W. Mesfin - Victorious God's church 或其播客平台合作伙伴直接上传和提供。如果您认为有人在未经您许可的情况下使用您的受版权保护的作品,您可以按照此处概述的流程进行操作https://zh.player.fm/legal
Player FM -播客应用
使用Player FM应用程序离线!

የጨመረ የፋይናንስ ባርኮትን የሚያመጣልን ቅባት – ክፍል ሦስት

23:38
 
分享
 
已归档的系列专辑 ("不活跃的收取点" status)

When? This feed was archived on October 29, 2021 07:08 (2+ y ago). Last successful fetch was on April 07, 2020 16:48 (4y ago)

Why? 不活跃的收取点 status. 我们的伺服器已尝试了一段时间,但仍然无法截取有效的播客收取点

What now? You might be able to find a more up-to-date version using the search function. This series will no longer be checked for updates. If you believe this to be in error, please check if the publisher's feed link below is valid and contact support to request the feed be restored or if you have any other concerns about this.

Manage episode 238992687 series 1467113
内容由T.W. Mesfin - Victorious God's church提供。所有播客内容(包括剧集、图形和播客描述)均由 T.W. Mesfin - Victorious God's church 或其播客平台合作伙伴直接上传和提供。如果您认为有人在未经您许可的情况下使用您的受版权保护的作品,您可以按照此处概述的流程进行操作https://zh.player.fm/legal

ሻሎም! እግዚአብሔር ብልጽግናን ሊስጠን እንደሚችል ስናውቅ እና የእግዚአብሔር ፍቅር ልባችንን ሲገዛን፤ ራስ ወዳድ ከመሆን መላቀቅ እንጀምራለን። ያብቻ አይደለም ወደኛ የሚመጡት ነገሮች የእግዚአብሔር እጅ እንዳለባቸውና የእርሱን ክብር የማይጋርዱ ለመሆኑ ጥንቃቄ ማድረግ ይታይብናል። ይህ ደግሞ ከእግዚአብሔር ዘንድ እጅግ ታላቅ ዋጋ ተቀባይ ያደርገናል። የዛሬው ምልዕት እግዚአብሔር ላዘጋጀው ታላቅ የብልጽግና ዎጋና ያለንንም ሊጠብቀልን (ሴኪውርድ) እንዲሆን የሚያደርገውን እውነት እንመለከታለን።

ዘፍ 15፡ 1
“1፤ ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል። አብራም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው። “

http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/7212019prosperity_3a.mp3

ያቆብ 1፡16-19 (ከመሴጅ ባይብል የተረጎምኩት)
“የተወደዳችሁ ጓደኞቼ ከመንገድ አትውጡ ተወዳጅ እና ጠቃሚ ስጦታ ሁሉ ከሰማይ ይወርዳል። ስጦታዎች ከብርሃን አባት
እየተዥጎደጎዱ የሚወርዱ የብርሃን ፍስት ናቸው። በእግዚአብሔር አሳች የሚባል የለም ሁለት አይነት ገጽታ የለውም፤ ተለዋዋጭ አይደለም።”

1ኛ ቆሮ 8፡ 4- 6 (ከመሴጅ ባይብል የተረጎምኩት)

“አንዳንድ ሳዎች ጣኦት የሚበል ነገር በእውነት የሌለ ለእነሱም ምንም እናዳልሆነ ከእኛ አምላክ ከእግዚአሔር በቀር ሌላ አምላክ የለም በማለት በርግጥ ትክክለኛ ነገር ይናገራሉ። ደግሞ እንደ አምላክ የሚጠሩት እንዚህ የበዙ አማልክት ተብየዎች የተንዛዛ ታሪክ ከመሆን ውጪ የሚጨምሩት ነገር የለም። አንድ እግዚአብሔር አብ እንዳለ፤ ሁሉ ከእርሱ እንደሚመጣ እኛ ለእርሱ እንድንኖር እንደሚፈልግ የሚናገሩ በርግጥ ትክክለኛውን እየተናገሩ ነው። ደግሞ አንድ ጌታ እንዳለ እርሱም መሲሁ ኢየሱስ እንደሆነና እኛንም ጨምሮ ሁሉ ነገር ከእርሱ እንደሆነ የሚሉ ልክናቸው። ይህ እውነት ነው።

1ኛ ጢሞ 6፡ 10
“10 ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ሥር ነውና፥ አንዳንዶች ይህን ሲመኙ፥ ከሃይማኖት ተሳስተው በብዙ ሥቃይ ራሳቸውን ወጉ። ”

ዘዳ 8፡ 7 – 10፣ 12-14፤17
“7፤ አምላክህ እግዚአብሔር ወደ መልካም ምድር፥ ከሸለቆና ከኮረብታ የሚመነጩ የውኃ ጅረቶችና ፈሳሾች ምንጮችም ወዳሉባት ምድር፥ 8፤ ስንዴ ገብስም ወይንም በለስም ሮማንም ወይራም ማርም ወደ ሞሉባት ምድር፥ 9፤ ሳይጎድልህ እንጀራን ወደምትበላባት አንዳችም ወደማታጣባት ምድር፥ ድንጋይዋ ብረት ወደ ሆነ፥ ከተራራዋም መዳብ ወደሚማስባት ምድር ያገባሃል። 10፤ ትበላማለህ፥ ትጠግብማለህ፥ ስለሰጠህም ስለመልካሚቱ ምድር አምላክህን እግዚአብሔርን ትባርካለህ። 12፤ ከበላህና ከጠገብህ በኋላ፥ መልካምም ቤት ሠርተህ ከተቀመጥህበት በኋላ፥ 13፤ የላምና የበግ መንጋ ከበዛልህ በኋላ፥ ብርህና ወርቅህም ያለህም ሁሉ ከበዛልህ በኋላ፥ ልብህ እንዳይጓደድ፤ 14፤ ከግብፅም ምድር ከባርነት ቤት ያወጣህን፥ 17፤ በልብህም። ጉልበቴ የእጄም ብርታት ይህን ሀብት አመጣልኝ እንዳትል።

ዘፍ 14፡ 14 -24
“14፤ አብራምም ወንድሙ እንደ ተማረከ በሰማ ጊዜ በቤቱ የተወለዱትን ሦስት መቶ አሥራ ስምንት ብላቴኖቹን አሰለፈ፥ ፍለጋቸውንም ተከትሎ እስከ ዳን ድረስ ሄደ። 15፤ ብላቴኖቹንም ከፍሎ በሌሊት እርሱ ከባሪያዎቹ ጋር ወረደባቸው፥ መታቸውም፥ በደማስቆ ግራ እስካለችውም እስከ ሖባ ድረስ አሳደዳቸው። 16፤ ከብቱንም ሁሉ አስመለሰ፥ ደግሞም ወንድሙን ሎጥንና ከብቶቹን ሴቶችንና ሕዝቡን ደግሞ መለሰ።

17፤ ኮሎዶጎምርንና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ነገሥታት ወግቶ ከተመለሰ በኋላም የሰዶም ንጉሥ የንጉሥ ሸለቆ በሆነ በሴዊ ሸለቆ ሊቀበለው ወጣ። 18፤ የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ፤ እርሱም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ። 19፤ ባረከውም። አብራም ሰማይንና ምድርን ለሚገዛ ለልዑል እግዚአብሔር የተባረከ ነው፤ 20፤ ጠላቶችህን በእጅህ የጣለልህ ልዑል እግዚአብሔርም የተባረከ ነው አለውም። አብራምም ከሁሉ አሥራትን ሰጠው።

21፤ የሰዶም ንጉሥም አብራምን። ሰዎቹን ስጠኝ፥ ከብቱን ግን ለአንተ ውሰድ አለው። 22፤ አብራምም የሰዶምን ንጉሥ አለው። ሰማይንና ምድርን ወደሚገዛ ወደ ልዑል እግዚአብሔር እጄን ከፍ አድርጌአለሁ፤ 23፤ 24፤ አንተ። አብራምን ባለጠጋ አደረግሁት እንዳትል፥ ብላቴኖቹ ከበሉት በቀር ከእኔ ጋር ከሄዱትም ድርሻ በቀር፥ ፈትልም ቢሆን የጫማ ማዘቢያም ቢሆን፥ ለአንተ ከሆነው ሁሉ እንዳልወስድ፤ አውናን ኤስኮልም መምሬም እነርሱ ድርሻቸውን ይውሰዱ።

2ኛ ቆሮ ፱፡ ፲-፩፩

10ለዘሪ ዘርን፣ ለመብላት እንጀራን የሚሰጥ እርሱ የምትዘሩትን አትረፍርፎ ይሰጣችኋል፤ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያበዛላችኋል። 11ሁል ጊዜ በልግስና መስጠት እንድትችሉ በሁሉ ነገር ያበለጽጋችኋል፤ ልግስናችሁም በእኛ በኩል የሚደርሳቸው ሰዎች እግዚአብሔርን ለማመስገን ምክንያት ይሆናቸዋል።

1. በክሬዲት ካርድ ዶኔሽን ማድረግ ለምትፈልጉ

2. በኮሪያ እገር ለምትኖሩ በቀጥታ በሚከተለውም የባንክ አካውንት ስጣታችሁን ማድረግ እድምትችሉ በትህትና አሳውቃለሁ።

Account Holder: Victorious God’s ChurchBank Name:

Industrial Bank Of Korea (IBK)Account Number: 058-052445-01-016

መሥጠታችሁ በወንጌል ሥራ ላይ ትልቅ ልዮነትን ያመጣል። ስትስጡም በትንሳኤው ከጌታ ዘንድ መልስ እና ባርኮትን ትጠብቁ
ዘንድ እወዳለሁ። መልካመ የእግዚአብሔር በረከት ያገኛችሁ ዘንድ በመባርክ እጸልያለሁ።

  continue reading

50集单集

Artwork
icon分享
 
所有剧集

×
 
Loading …

欢迎使用Player FM

Player FM正在网上搜索高质量的播客,以便您现在享受。它是最好的播客应用程序,适用于安卓、iPhone和网络。注册以跨设备同步订阅。

快速参考指南