Artwork

内容由T.W. Mesfin - Victorious God's church提供。所有播客内容(包括剧集、图形和播客描述)均由 T.W. Mesfin - Victorious God's church 或其播客平台合作伙伴直接上传和提供。如果您认为有人在未经您许可的情况下使用您的受版权保护的作品,您可以按照此处概述的流程进行操作https://zh.player.fm/legal
Player FM -播客应用
使用Player FM应用程序离线!

የጨመረ የፋይናንስ ባርኮትን የሚያመጣልን ቅባት – ክፍል ሁለት

21:13
 
分享
 
已归档的系列专辑 ("不活跃的收取点" status)

When? This feed was archived on October 29, 2021 07:08 (2+ y ago). Last successful fetch was on April 07, 2020 16:48 (4y ago)

Why? 不活跃的收取点 status. 我们的伺服器已尝试了一段时间,但仍然无法截取有效的播客收取点

What now? You might be able to find a more up-to-date version using the search function. This series will no longer be checked for updates. If you believe this to be in error, please check if the publisher's feed link below is valid and contact support to request the feed be restored or if you have any other concerns about this.

Manage episode 238992688 series 1467113
内容由T.W. Mesfin - Victorious God's church提供。所有播客内容(包括剧集、图形和播客描述)均由 T.W. Mesfin - Victorious God's church 或其播客平台合作伙伴直接上传和提供。如果您认为有人在未经您许可的情况下使用您的受版权保护的作品,您可以按照此处概述的流程进行操作https://zh.player.fm/legal

የእግዚአብሔርን ብልጽግና ለመቀበል የተሻለው መንገድ እርሱንና የእርሱን ባሕሪ የበለጠ ማወቅ ነው ብዬ አምናለሁ። የስማይ መዛግብት አዘትሮ የምናያቸው ቃላቶች ፣- መትረፍረፍ፤ ብዙ ማንም ሊቆጥረው የማይችል የመሳስሉትን ነው። እጦት፤ አናሳ፤ በቂ ያልሆነ የሚል የለበትም። እግዚአብሔር ያለዉ ነገር ሁሉ በመትረፍረፍ እንጂ በአናሳ መጠን አይደለም — እርሱ በሁሉ ባለጸጋ ነው። ባለጸጋ መሆን ብቻ አይደለም በመባርከ ስዎችን ባለጸጋ ማድረግ ያስደስተዏል። ሁሉን ነገር በመትረፍረፍ እንዲኖረን ይፈልጋል። በጌታ የተወደደው ደቀመዝሙር ይህን ሃሳብ በአንድ አርፍተ ነገር እንዲህ ሲል ይገልጸዏል፦

2 ወዳጅ ሆይ፥ ነፍስህ እንደሚከናወን፥ በነገር ሁሉ እንዲከናወንልህና ጤና እንዲኖርህ እጸልያለሁ። ” ፫ኛ ዮሐ ፪

የዛሬውም የኦዲዮ መልዕክት እግዚአብሔር ወደ ሚቀጥለው የብልጽግና ደረጃ እንዲያስገባዏት የሚያስችለውን እምነት በልብዎ ይጭራል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።

http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/7142019prosperity_a2.mp3

በኦዲኦ መልዕክቱ ላይ የተጠቀሱት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ከዚህ በታች መመልከት ይችላሉ።

1ኛ ጢሞ 6፡ 17 ፟-19 ከእንግሊዘኛው ሜስጅ ባይብል የተረገሙኩት

“በዚህ አለም ንዋይ ሃብታም የሆኑ ስዎች ሰለ ራሳቸው ብቻ በማስብ እንዲሁም ዛሬ ታይቶ ነገ በሚጠፋው በገንዘብ ሃሳብ እንዳይናውዙ ንገራቸው። ልንናሰተዳድረው የማንችልውን ከምገምተው በላይ የተለያዪ ቁልል ሃብት የሚሰጠንን እግዚአብሔርን በመከተል — መልካም እንዲያደርጉ ሊሎችን በመርዳት እንዲበለጽጉ ከመጠን በላይ ለጋስ እንዲሆኑ ነገራቸው። እንዲህ ካደረጉ የማያልፍ ንዋይ ይገነባሉ ፤ የእውነትኛ ሕይወት ባለቤት ይሆናሉ።”

Scriptural readings:

1ኛ ጢሞ ፮፡ 17 -19 “17 በአሁኑ ዘመን ባለ ጠጎች የሆኑት የትዕቢትን ነገር እንዳያስቡ፥ ደስም እንዲለን ሁሉን አትርፎ በሚሰጠን በሕያው እግዚአብሔር እንጂ በሚያልፍ ባለ ጠግነት ተስፋ እንዳያደርጉ እዘዛቸው። 1819 እውነተኛውን ሕይወት ይይዙ ዘንድ፥ ለሚመጣው ዘመን ለራሳቸው መልካም መሠረት የሚሆንላቸውን መዝገብ እየሰበሰቡ፥ መልካምን እንዲያደርጉ በበጎም ሥራ ባለ ጠጎች እንዲሆኑ፥ ሊረዱና ሊያካፍሉም የተዘጋጁ እንዲሆኑ ምከራቸው። ”

ዮሐ 10: 10 “10 ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ። ”

ሮማ 11: 33 “33 የእግዚአብሔር ባለ ጠግነትና ጥበብ እውቀቱም እንዴት ጥልቅ ነው፤ ፍርዱ እንዴት የማይመረመር ነው፥ ለመንገዱም ፍለጋ የለውም።’

መዝ 78: 18- 19

18 ለነፍሳቸው መብልን ይፈልጉ ዘንድ፥ እግዚአብሔርን በልባቸው ፈተኑት።
19 እግዚአብሔርን እንዲህ ብለው አሙት። እግዚአብሔር በምድረ በዳ ማዕድን ያሰናዳ ዘንድ ይችላልን?

ዘፍ 13: 7 -12 7፤ የአብራምንና የሎጥን መንጎች በሚጠብቁት መካከልም ጠብ ሆነ በዚያም ዘመን ከነዓናውያንና ፌርዛውያን በዚያች ምድር ተቀምጠው ነበር። 8፤ አብራምም ሎጥን አለው። እኛ ወንድማማች ነንና በእኔና በአንተ በእረኞቼና በእረኞችህ መካከል ጠብ እንዳይሆን እለምንሃለሁ። 9፤ ምድር ሁሉ በፊትህ አይደለችምን? ከእኔ ትለይ ዘንድ እለምንሃለሁ፤ አንተ ግራውን ብትወስድ እኔ ወደ ቀኝ እሄዳለሁ፤ አንተም ቀኙን ብትወስድ እኔ ወደ ግራ እሄዳለሁ። 10፤ ሎጥም ዓይኑን አነሣ፥ በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም አገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየ፤ እግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ እስከ ዞዓር ድረስ እንደ እግዚአብሔር ገነት በግብፅ ምድር አምሳል ነበረ። 11፤ ሎጥም በዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውን አገር ሁሉ መረጠ፤ ሎጥም ወደ ምሥራቅ ተጓዘ፤ አንዱም ከሌላው እርስ በርሳቸው ተለያዩ። 12፤ አብራም በከነዓን ምድር ተቀመጠ ሎጥም በአገሩ ሜዳ ባሉት ከተሞች ተቀመጠ፥ እስከ ሰዶምም ድረስ ድንኳኑን አዘዋወረ። ”

መዝ 107: 35 – 37
35 ምድረ በዳን ለውኃ መቆሚያ፥ ደረቁንም ምድር የውኃ ምንጮች አደረገ።
36 በዚያም ራብተኞችን አስቀመጠ፥ የሚኖርባትንም ከተማ ሠሩ።
37 እርሻዎችንም ዘሩ ወይኖችንም ተከሉ፥ የእህልንም ሰብል አደረጉ።

2ኛ ቆሮ ፱፡ ፲-፩፩

10ለዘሪ ዘርን፣ ለመብላት እንጀራን የሚሰጥ እርሱ የምትዘሩትን አትረፍርፎ ይሰጣችኋል፤ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያበዛላችኋል። 11ሁል ጊዜ በልግስና መስጠት እንድትችሉ በሁሉ ነገር ያበለጽጋችኋል፤ ልግስናችሁም በእኛ በኩል የሚደርሳቸው ሰዎች እግዚአብሔርን ለማመስገን ምክንያት ይሆናቸዋል።

1. በክሬዲት ካርድ ዶኔሽን ማድረግ ለምትፈልጉ

2. በኮሪያ እገር ለምትኖሩ በቀጥታ በሚከተለውም የባንክ አካውንት ስጣታችሁን ማድረግ እድምትችሉ በትህትና አሳውቃለሁ።

Account Holder: Victorious God’s ChurchBank Name:

Industrial Bank Of Korea (IBK)Account Number: 058-052445-01-016

መሥጠታችሁ በወንጌል ሥራ ላይ ትልቅ ልዮነትን ያመጣል። ስትስጡም በትንሳኤው ከጌታ ዘንድ መልስ እና ባርኮትን ትጠብቁ
ዘንድ እወዳለሁ። መልካመ የእግዚአብሔር በረከት ያገኛችሁ ዘንድ በመባርክ እጸልያለሁ።

  continue reading

50集单集

Artwork
icon分享
 
所有剧集

×
 
Loading …

欢迎使用Player FM

Player FM正在网上搜索高质量的播客,以便您现在享受。它是最好的播客应用程序,适用于安卓、iPhone和网络。注册以跨设备同步订阅。

快速参考指南