Artwork

内容由T.W. Mesfin - Victorious God's church提供。所有播客内容(包括剧集、图形和播客描述)均由 T.W. Mesfin - Victorious God's church 或其播客平台合作伙伴直接上传和提供。如果您认为有人在未经您许可的情况下使用您的受版权保护的作品,您可以按照此处概述的流程进行操作https://zh.player.fm/legal
Player FM -播客应用
使用Player FM应用程序离线!

የማንነት ለውጥ — የብልጽግና ቁልፍ

14:10
 
分享
 
已归档的系列专辑 ("不活跃的收取点" status)

When? This feed was archived on October 29, 2021 07:08 (2+ y ago). Last successful fetch was on April 07, 2020 16:48 (4y ago)

Why? 不活跃的收取点 status. 我们的伺服器已尝试了一段时间,但仍然无法截取有效的播客收取点

What now? You might be able to find a more up-to-date version using the search function. This series will no longer be checked for updates. If you believe this to be in error, please check if the publisher's feed link below is valid and contact support to request the feed be restored or if you have any other concerns about this.

Manage episode 243250049 series 1467113
内容由T.W. Mesfin - Victorious God's church提供。所有播客内容(包括剧集、图形和播客描述)均由 T.W. Mesfin - Victorious God's church 或其播客平台合作伙伴直接上传和提供。如果您认为有人在未经您许可的情况下使用您的受版权保护的作品,您可以按照此处概述的流程进行操作https://zh.player.fm/legal

ሻሎም! የኢየሱስን በክልላቸው ማለፍ አይተው የዘላለም ችግራቸው እንዲፈታላቸው የሚሹ የጌታን ትኩረት ለመሳብ ቅድሚያ ሊስጣቸው የማይገቡ የጊዚያዊውን ችግርን ብቻ የሚፈቱት ነገሮች ላይ ትኩረታቸውን ሳየደርጉ ጌታን ብቻ የሙጥኝ ማለትን ምርጫ አድርገው ይወስዳሉ። በዚህም ከድሕነት እና ከልመና ሕይወት ውጥተው የሚፈልጉትን ወደ ሚያገኙበት ሕይወት ውስጥ ይገባሉ። የዛሬው ምልዕክት ችግሮችን ከስሩ እንዲነቀል የሚያደርግ ሚስጥርን እንድንረዳ የሚያደርግ ነው ብዬ አምነለሁ።

http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/probetter9292019a.mp3

ማር 10: 42- 52

42 ኢየሱስም ወደ እርሱ ጠርቶ እንዲህ አላቸው። የአሕዛብ አለቆች ተብሎ የምታስቡት እንዲገዙአቸው ታላላቆቻቸውም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። 43 በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ አገልጋይ ይሁን፥
44 ከእናንተም ማንም ፊተኛ ሊሆን የሚወድ የሁሉ ባሪያ ይሁን፤ 45 እንዲሁ የሰው ልጅም ሊያገለግልና ነፍሱን ለብዙዎች ቤዛ ሊሰጥ እንጂ እንዲያገለግሉት አልመጣም።

46 ወደ ኢያሪኮም መጡ። ከደቀ መዛሙርቱና ከብዙ ሕዝብ ጋር ከኢያሪኮ ሲወጣ የጤሜዎስ ልጅ ዕውሩ በርጤሜዎስ እየለመነ በመንገድ ዳር ተቀምጦ ነበር። 47 የናዝሬቱ ኢየሱስም እንደ ሆነ በሰማ ጊዜ። የዳዊት ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ማረኝ እያለ ይጮኽ ጀመር። 48 ብዙዎችም ዝም እንዲል ገሠጹት፤ እርሱ ግን። የዳዊት ልጅ ሆይ፥ ማረኝ እያለ አብዝቶ ጮኸ። 49 ኢየሱስም ቆመና። ጥሩት አለ። ዕውሩንም። አይዞህ፥ ተነሣ፥ ይጠራሃል ብለው ጠሩት። 50 እርሱም እየዘለለ ተነሣና ልብሱን ጥሎ ወደ ኢየሱስ መጣ። 51 ኢየሱስም መልሶ። ምን ላደርግልህ ትወዳለህ? አለው። ዕውሩም። መምህር ሆይ፥ አይ ዘንድ አለው። 52 ኢየሱስም። ሂድ፤ እምነትህ አድኖሃል አለው። ወዲያውም አየ በመንገድም ተከተለው።”

2ኛ ቆሮ ፱፡ ፲-፩፩

10ለዘሪ ዘርን፣ ለመብላት እንጀራን የሚሰጥ እርሱ የምትዘሩትን አትረፍርፎ ይሰጣችኋል፤ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያበዛላችኋል። 11ሁል ጊዜ በልግስና መስጠት እንድትችሉ በሁሉ ነገር ያበለጽጋችኋል፤ ልግስናችሁም በእኛ በኩል የሚደርሳቸው ሰዎች እግዚአብሔርን ለማመስገን ምክንያት ይሆናቸዋል።

1. በክሬዲት ካርድ ዶኔሽን ማድረግ ለምትፈልጉ

2. በኮሪያ እገር ለምትኖሩ በቀጥታ በሚከተለውም የባንክ አካውንት ስጣታችሁን ማድረግ እድምትችሉ በትህትና አሳውቃለሁ።

Account Holder: Victorious God’s ChurchBank Name:

Industrial Bank of Korea (IBK)Account Number: 058-052445-01-016

መሥጠታችሁ በወንጌል ሥራ ላይ ትልቅ ልዮነትን ያመጣል።

  continue reading

50集单集

Artwork
icon分享
 
所有剧集

×
 
Loading …

欢迎使用Player FM

Player FM正在网上搜索高质量的播客,以便您现在享受。它是最好的播客应用程序,适用于安卓、iPhone和网络。注册以跨设备同步订阅。

快速参考指南