Deutsche Welle 公开
[search 0]
更多
Download the App!
show episodes
 
Паула и Филипп расследуют таинственные истории. Совершите увлекательное путешествие вместе с редакторами Radio D по Германии, изучая при этом немецкий язык! Курс уделяет особое внимание тренировке понимания на слух.
  continue reading
 
Loading …
show series
 
የአዲስ አበባው ደንበኛችን ፋሲል የሀገር ውስጥ የሬድዮ ጣቢያዎች ትኩረት አስገርሟቸዋል። ፈጡማ ካሳው ከጀዛን ልባቸውን ስለሰበረው ቪዲዮ ፅፈውልናል። ይመር ከሱዳን ገዳሪፍ «ሱዳን ያለን ኢትዮጵያውያን እንግልት ውስጥ ነን፣ ብዙዎቻችን እስር ቤት እተሰቃየን ነው ያለነው» ይላሉ።由DW
  continue reading
 
Il y a près d’un an, le 29 janvier 2024, les trois pays du Sahel dirigés par des régimes militaires, le Niger, le Mali et le Burkina Faso, ont annoncé leur retrait de la Cedeao avec effet "immédiat". Le retrait est effectif depuis le 29 janvier 2025. Eric Topona analyse avec ses invités sous l'Arbre à palabres cette nouvelle donne.…
  continue reading
 
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽ የአገራቸውን ስም በዓለም መድረክ ያስጠሩ በርካታ ብቃት ያላቸውን አትሌቶች ፌዴሬሽኑ የማፍራቱን ያህል በተለያዩ አወዛጋቢ ጉዳዮችም ስሙ በተደጋጋሚ ይነሳል ። ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዲሱ ፕሬዚደንት አትሌት ስለሺ ሥኅን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ። ሙሉ ቃለ መጠይቁን በድምፅ ማእቀፉ ማድመጥ ይቻላል ።由DW
  continue reading
 
ኤልያስ ይርዳው ይባላል ። ትውልድ እና ዕድገቱ ኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ ነው ። ብዙዎች የሚያዉቁትም ኤልያስ ፋሪስ በሚለው መጠሪያ ነው። መጠሪያውን ያገኘው ካቋቋመው የቴክኖሎጂ ድርጅት ነው። ዕድገቱ እና ትምህርቱ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ መሆኑን ይናገራል።由DW
  continue reading
 
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እየተባባሰ የመጣው ኃይል የቀላቀለ ብጥብጥ በሃገሪቱ አለመረጋጋት እና ሰፊ ግጭት እንዳያስከትል ስጋት አሳድሯል። በሩዋንዳ የሚደገፉት M 23 ተብለው የሚታወቁት የአማጺ ቡድኖች የምሥራቃዊ ዴሞክራቲክ ኮንጎ ቁልፍ ከተማ የሆነችውን ጎማን ሙሉ ለሙሉ መቆጣጠራቸውን ተከትሎ፤ በዴሞክራቲክ ኮንጎ አለመረጋጋት እና ሁከት ሰፍኗል።由DW
  continue reading
 
ከረጅም ጊዜ አገልግሎት መዘጋት በኋላ የደቡብ ሱዳን ድፍድፍ ዘይት ዳግም እየተንቆረቆረ ነው። የደቡብ ሱዳን ድፍድፍ ዘይት ወደ ገበያ መምጣት የህዝቡን ድህነት ይቀርፋል? የሀገሪቱን የምጣኔ ሃብት ያሳድጋል ?ሲሉ ምሁራን ይጠይቃሉ። የደቡብ ሱዳን የነዳጅ ዘይት ምርት በጎረቤት ሱዳን በቀጠለው ጦርነትለአንድ ዓመት ለሚጠጋ ጊዜ ተቋርጦ ነበር።由DW
  continue reading
 
Au menu : la RDC où un calme précaire est de retour à Goma dans l'est du pays après les affrontement entre l'armée et les rebelles du M23. Nous nous intéresserons aussi aux différentes voies de sortie de crise et au rôle des acteurs internationaux.Et puis c'est à partir d'aujourd'hui que les pays de l’AES quittent la Cédéao et mettent en circulatio…
  continue reading
 
የሳይንስ ተመራማሪዎች ሰሞኑን ይፋ ባደረጉት አዲስ ጥናት የወባ በሽታን በተሻለ ሁኔታ መከላከል የሚስችል አዲስ ፀረ እንግዳ አካላት አግኝተዋል።ሰሞኑን በተለያዩ ዓለም አቀፍ ሳይንስ መፅሄቶች ለህትመት የበቃው ይህ ጥናት፣ ወባን በመዋጋት ረገድ ተስፋ ሰጪ ነው ተብሏል።由DW
  continue reading
 
Ανακαίνιση και επέκταση στο Μουσείο του Λούβρου δρομολογεί ο Γάλλος πρόεδρος Εμμανουέλ Μακρόν. Ακριβαίνουν τα εισιτήρια για τους επισκέπτες από χώρες εκτός ΕΕ.由DW
  continue reading
 
Situation confuse à Goma. L’armée congolaise et les rebelles du M23 soutenus par le Rwanda s'affrontent pour le contrôle de la Ville. Le Conseil paix et sécurité de l'Union africaine annonce pour ce mardi une réunion d’urgence. Quel avenir pour la Cédéao après le départ du Mali, du Burkina et du Niger ? Il y a 80 ans l’armée rouge libérait le camp …
  continue reading
 
እንደተለመደው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በዓለም የውድድር መድረኮች ድል ቀንቷቸዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ፉክክር አርሰናል ወሳኝ የሆነ ድሉን በአንዲት ብቸኛ ግብ አግኝቷል ። ሊቨርፑል በመሪነቱ እንደገሰገሰ ነው ።由DW
  continue reading
 
En RDC, les combats se rapprochent de Goma la grande ville du Nord-Kivu. Le Conseil de sécurité s'est réunie en urgence ce dimanche pour discuter de ce conflit. La ministre congolaise des Affaires étrangères parle d' "une agression frontale, une déclaration de guerre". L'ONU appelle au retrait des forces rwandaises de la RDC. Les Etats-Unis condamn…
  continue reading
 
Dans l'est de la RDC, les combats font rage entre l'armée gouvernementale et les rebelles du M23. Trois soldats sud-africains et trois autres du Malawi ont été lors de ces combats. Le Conseil de sécurité convoque une réunion d'urgence pour ce lundi pour débattre de la RDC. Plus de 60 morts dans une attaque au drone au Soudan et nouvel échange de pr…
  continue reading
 
´´ የአገራችንን ታሪክ ወደ ኋላ ዞር ብለን ብንፈትሸውና በትክክል ብንረዳው ታሪካችን በራሱ ከወርቅ የበለጠ ተዝቆ የማያልቅ ፀጋ በሆነን ነበር። እንደ አለመታደል ሆነና የእኛን ታሪክና ባህል ላይነሳ ቀብረን የባዕዳንን ታሪክና ባህል ስንቃርም የእኛን ማንነት ጭራሹን ረሳነው። ትውልዱ ጠባብ ዘመነኛ ትርክቶችን ይዞ ሲንገታገት ትናንትንም ዛሬንም ሳይሆን ቀረ። ´´由DW
  continue reading
 
Au sommaire : les spéculations sur la mort du gouverneur militaire de la province du Nord-Kivu, Peter Chirimwami, commencent à se dissiper. Plusieurs sources ont confirmé sa mort à la DW. C'est dans ces conditions que a Turquie, qui est de plus en plus active sur le continent africain, a proposé sa médiation entre le Rwanda et la RDC.…
  continue reading
 
በኢትዮጵያ የሚካሔዱ ግጭቶች የአነስተኛ እና መለስተኛ ኢንተርፕራይዞችን ጥሪት፣ ከግብዓት አቅራቢዎች እና ከደንበኞቻቸው የነበራቸውን ትሥሥር እየነጠቁ ነው። ለወጣቶች የሥራ ዕድል ከፈጠሩት መሰል ተቋማት መካከል ጭርሱን የከሰሩ ቢኖሩም ጥቂት የማይባሉት ፈተናውን ለመቋቋም ይታትራሉ። ይሁንና አሁንም የብድር እጦት እና የግጭት ዳፋ ይፈትኗቸዋል由DW
  continue reading
 
La panique à Goma en RDC face à l’avancée des rebelles du M23. De nombreuses écoles sont fermées. La situation est confuse à Saké une localité situé à une vingtaine de kilomètres de Goma. Plus du tiers des sièges du nouveau parlement tchadien aux mains des femmes. Une première dans le pays. Au Niger, la sécheresse a des conséquences sur la producti…
  continue reading
 
የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ትሬድ ባለቤት የሆነው ሜታ ኩባንያ ከዚህ በፊት የይዘት ክትትል የሚያደርጉ የእውነታ አጣሪዎችን ከመድረኮቹ ላይ በማስወገድ ከተጠቃሚ በሚመጡ «የማህበረሰብ ማስታወሻዎች» ለመተካት መወሰኑን በቅርቡ አስታውቋል። ይህ የሜታ ርምጃ የተሳሳቱ መረጃዎች እና የጥላቻ ንግግሮችን ያስፋፋል የሚል ስጋት አሳድሯል።由DW
  continue reading
 
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዩናይትድ ስቴትስ ሒውስተን ውስጥ በተከናወነው የግማሽ ማራቶን የሩጫ ፉክክር በወንዶችም በሴቶችም አሸንፈዋል ። ቃለ መጠይቅ ይኖረናል ። በማራቶንም ድል ቀንቷቸዋል ። ፉክክሩ በተጧጧፈበት የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ አንድ ተስተካካይ ጨዋታ የሚቀረው መሪው ሊቨርፑል ተከታዩ አርሰናልን በስድስት ነጥብ ርቆታል ።由DW
  continue reading
 
​Ces derniers temps, la diplomatie marocaine est active dans plusieurs sahéliens: Niger, Burkina Faso et Mali, dans un contexte marqué par une défiance envers la France. Contrairement à Paris, le royaume chérifien a maintenu de bonnes relations avec ces pays dirigés par des militaires. Sous l'Arbre à palabres, Eric Topona analyse avec ses invités l…
  continue reading
 
ሱዳን ያሉ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ችግር ውስጥ ናቸው ያሉን አድማጫችን ኢትዮጵያውያን ስላሉበት ሁኔታ በድምፅ ገልጸውልናል። ኢትዮጵያ እና የተቀረው ዓለም ሲሉ የፃፉልን ደግሞ የሐረሩ ደንበኛችን ናቸው። ሌሎቻችሁም አስተያየት ወይም ጥቆማ ካላችሁ ፃፉልን ወይም ደውሉልን። amharic@dw.com የኢሜል አድራሻችን ነው። መልዕክት መቀበያ ስልክ ቁጥራችን +49-228-429-164995 ነው። በፌስ ቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም ላይ @dwamharicbot ብላችሁ ብትፈልጉንም ታገኙናላችሁ።…
  continue reading
 
እዚህ ጀርመን ውስጥ አንድ አራተኛ የሚሆነው ወጣት ለድህነት የተጋለጠ መሆኑን በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት ያመለክታል። በተለይ ተማሪ ወጣቶችን ለድህነት የዳረገው ዋነኛ ምክንያት ለቤት ኪራይ የሚያወጡት ወጪ እንደሆነ ተጠቅሷል። ኢትዮጵያ ያሉ ወጣቶችስ ስለ ወጣቶች የኑሮ ሁኔታ ምን ይላሉ? በርካቶች በፁሁፍ እና በድምፅ አስተያየታቸውን አጋርተውናል።由DW
  continue reading
 
Au menu : le rapport de l’ONG CARE International sur la situation humanitaire en Centrafrique.En RDC, les interrogations après la condamnation de trois ressortissants chinois pour blanchiment de capitaux et achat illégal de minerais.La stratégie de lutte contre le terrorisme du Togo.En Allemagne, le parti d’extrême-droite AfD, visé par une enquête …
  continue reading
 
Loading …

快速参考指南

边探索边听这个节目
播放