Artwork

内容由ECFC in Finland提供。所有播客内容(包括剧集、图形和播客描述)均由 ECFC in Finland 或其播客平台合作伙伴直接上传和提供。如果您认为有人在未经您许可的情况下使用您的受版权保护的作品,您可以按照此处概述的流程进行操作https://zh.player.fm/legal
Player FM -播客应用
使用Player FM应用程序离线!

342 || በርሱ መወደድ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን

1:01:38
 
分享
 
Manage episode 433657674 series 3055140
内容由ECFC in Finland提供。所有播客内容(包括剧集、图形和播客描述)均由 ECFC in Finland 或其播客平台合作伙伴直接上传和提供。如果您认为有人在未经您许可的情况下使用您的受版权保护的作品,您可以按照此处概述的流程进行操作https://zh.player.fm/legal

"በርሱ መወደድ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 17፡1-9፣ ኢሳ. 59፡1-21፣ መክ. 5፡1

ጌታን ስንሰማ ምን ይሆናል?

  1. የልጅነት ስልጣን/ድነት እናገኛለን (ዮሐ. 1፡12-13)
  2. ሰላምን እናገኛለን - ሰላሜን እተውላችኋለሁ (ዮሐ. 13፡) ጌታን ስንሰማ ሰላማችን እየበዛ ይሄዳል።
  3. ዕረፍት እናገኛለን - ማቴ. 11፡28-30 “ከእኔ ተማሩ!”
  4. እውነተኛ ፍቅርን እንለማመዳለን - አጋፔ የተሰኘውን ፍቅር እንለማመዳለን። እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅድመ ሁኔታ መውደድን እንለማመዳለን። ዮሐ. 21፡15-19
  5. ሥፍራ የተዘጋጀልን ሰዎች መሆናችንን እንረዳለን ዮሐ. 14፡1-3 ልብ ሲታወክ፣ በእግ/ር እንመን
  continue reading

357集单集

Artwork
icon分享
 
所有剧集

×
 
Loading …

欢迎使用Player FM

Player FM正在网上搜索高质量的播客,以便您现在享受。它是最好的播客应用程序,适用于安卓、iPhone和网络。注册以跨设备同步订阅。

快速参考指南