Artwork

内容由T.W. Mesfin - Victorious God's church提供。所有播客内容(包括剧集、图形和播客描述)均由 T.W. Mesfin - Victorious God's church 或其播客平台合作伙伴直接上传和提供。如果您认为有人在未经您许可的情况下使用您的受版权保护的作品,您可以按照此处概述的流程进行操作https://zh.player.fm/legal
Player FM -播客应用
使用Player FM应用程序离线!

3G — ድንቅ ቀናቶቻችንን መፍጠር ( ክፍል ሦስት)

18:24
 
分享
 
已归档的系列专辑 ("不活跃的收取点" status)

When? This feed was archived on October 29, 2021 07:08 (2+ y ago). Last successful fetch was on April 07, 2020 16:48 (4y ago)

Why? 不活跃的收取点 status. 我们的伺服器已尝试了一段时间,但仍然无法截取有效的播客收取点

What now? You might be able to find a more up-to-date version using the search function. This series will no longer be checked for updates. If you believe this to be in error, please check if the publisher's feed link below is valid and contact support to request the feed be restored or if you have any other concerns about this.

Manage episode 245092788 series 1467113
内容由T.W. Mesfin - Victorious God's church提供。所有播客内容(包括剧集、图形和播客描述)均由 T.W. Mesfin - Victorious God's church 或其播客平台合作伙伴直接上传和提供。如果您认为有人在未经您许可的情况下使用您的受版权保护的作品,您可以按照此处概述的流程进行操作https://zh.player.fm/legal

ሻሎም!

ሕይወት በለውጥ እና በነውጥ ውይም በተግዳሮት የተሞላ ነው፡፡ እነዚህ ለውጦች እና ነውጦች ወይ ወደ እግዚአብሔር ያቀርቡናል ውይም ከእግዚአዚብሔር ያርቁናል፡፡ ይህም ውሳኔ እኛ እንዚህን ነገሮች እንዴት እንደ ምናስተናግዳቸው እና እንዴት እንደ ምንይዛቸው ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡ የሕወትን ተግዳሮቶች እግዚአብሔርን በጠለቀ ሁኔታ ለማወቅ የሚረዱን አጋጣሚዎች አድርጎ መቁጠር የተሻለ አማራጭ ነው፡፡ ተግዳሮት የሚመጣው እኮ ሊያጠፋን ተብሎ አይደለም ነገር ግን ደካማነታችንን አስገንዝቦን ወደ ጌታ ለእርዳታ እንድንቀርብ ሊያደርገን ነው፡፡ ወደ እርሱ ስንቀርብ ደግሞ በርግጥ ነው እርሱ መንገደን ያደርጋል እናም ከቸግራችን በላይ ታላቅ እንደ ሆነ ያሳየናል፡፡ እርሱ ለችግር መፍትሔ በመሥጠት የተካነ ነው፡፡ ነገሮች ለእኛ ጥቅም እንዲለወጡ ማደረግን ያውቅበታል፡፡

በዛሬው ዲቮሽናል መልዕክት እግዚአብሔርን በፍልሚያ ውስጥ እንዲት እንዲገባልን ማድረግ እንደምንችል እና በዛም እንድናሸንፍ አድርጎ አስታጥቆን የተመረጡ ቀኖቻችንን፤ የእርሱን ብርሃን ያደረገውን ማዳን በመመሥከር እያጸባረቅን በድንቅ ቀኖቻችን እንድንኖር ያደርገናል፡፡

1ቆሮ 10: 13 “13 ለሰው ሁሉ ከሚሆነው በቀር ምንም ፈተና አልደረሰባችሁም፤ ነገር ግን ከሚቻላችሁ መጠን ይልቅ ትፈተኑ ዘንድ የማይፈቅድ እግዚአብሔር የታመነ ነው፥ ትታገሡም ዘንድ እንድትችሉ ከፈተናው ጋር መውጫውን ደግሞ ያደርግላችኋል። ”

http://www.victoriousgc.org/podcastituen_am/10182019greatdaysa.mp3

2ቆሮ 5: 6 – 8 ( ከሜሴጅ ባይብል በግል የተርጎምኩት )

“ለዚህ ነው በንዲህ ያለ ደስታ የምንኖረው። አንገታችንን ደፍተን ቅስስ ብለን ስንሄድ አያዮንም። በዚህ ያለው የተጨናነቀው ነገር አያስቆዝመንም። ይልቁን የሚጠብቅንን የተንደላቀቀ ሕይወት ያሳስበናል እንጂ። ያንን ነው የምንታመነው፤ ነገር ግን እንድንቀጥል ያደረገንን አላየነውም በመንገዳችን የሚወድቁ ጥቂት እንቅፋቶች እና ደንቃራዎች ያስቆሙናል ብላችሁ ታስባላችሁን ? ጊዜው ሲደርስ ከስደት ወደ ቤት ለመግባት በሙሉ ዝግጁ እንሆናለን።”

እግዚአብሔርን እጅ ተስፋ እያደረግን ለቤተክርስቲያን ተከላ እየጸልይን እና እየስራን ባለበት በዚህ ጊዜ፤ በሚሪላንድ ላለው የቸርች ተከላ ዝግጅት የላውንቺንግ ቲሙ አባር ይሆኑ ዘንድ ልጠይቅዎት እወዳለሁ። አባር በሚሆኑበት ጊዜ እግዚአብሔር የስጥዎትን የተለያዮ የጸጋ ስጦታዎችን በመግለጥ ለማገልገል ከመጠቀም ባሻገር እግዚአብሔር በዚህ አገልግሎት ውስጥ ያስቀመጠውን የተልየ ቅባት ተካፍይም ይሆናሉ። ይህ ቅባት ደግም ለሚቀጥለው የከፍታ ሕይወትዎ ቁልፍ ነው።

The launching team meets on Sunday from 11:00 AM to 12:30 PM, Wednesday evening from 7:00 PM to 8:00 PM.

Address: 1611 Briggs Chaney RD, Silver Spring, MD 20905.

2ኛ ቆሮ ፱፡ ፲-፩፩

10ለዘሪ ዘርን፣ ለመብላት እንጀራን የሚሰጥ እርሱ የምትዘሩትን አትረፍርፎ ይሰጣችኋል፤ የጽድቃችሁንም ፍሬ ያበዛላችኋል። 11ሁል ጊዜ በልግስና መስጠት እንድትችሉ በሁሉ ነገር ያበለጽጋችኋል፤ ልግስናችሁም በእኛ በኩል የሚደርሳቸው ሰዎች እግዚአብሔርን ለማመስገን ምክንያት ይሆናቸዋል።

1. በክሬዲት ካርድ ዶኔሽን ማድረግ ለምትፈልጉ

2. በኮሪያ እገር ለምትኖሩ በቀጥታ በሚከተለውም የባንክ አካውንት ስጣታችሁን ማድረግ እድምትችሉ በትህትና አሳውቃለሁ።

Account Holder: Victorious God’s ChurchBank Name:

Industrial Bank of Korea (IBK)Account Number: 058-052445-01-016

መሥጠታችሁ በወንጌል ሥራ ላይ ትልቅ ልዮነትን ያመጣል።

  continue reading

50集单集

Artwork
icon分享
 
所有剧集

×
 
Loading …

欢迎使用Player FM

Player FM正在网上搜索高质量的播客,以便您现在享受。它是最好的播客应用程序,适用于安卓、iPhone和网络。注册以跨设备同步订阅。

快速参考指南